1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሊቢያ ወቅታዊ ይዞታ፣

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 13 2003

የሊቢያ 3ኛ ትልቅ ከተማ ሚሥራታ፤ ተከባ ኑዋሪዎቿ በጭንቅ ላይ የሚገኙ ሲሆን፤

https://p.dw.com/p/RJgm
ምስል dapd

እርዳታ ማቅረብ ስለሚቻልበት ሁኔታ ከአውሮፓው ኅብረት ሐሳብ ቀርቧል፤ አስተማማኝነቱ ግን የሚያጠራጥር ይመስላል። በዚህ ላይ የጦርነቱ አያያዝ ሂደት እያነጋገረ ነው ፍጻሜውም ምን ሊሆን እንደሚችልም የሚያውቅ የለም። የብራሰልሱን ዘጋቢአችንን ገበያው ንጉሤን አነጋግሬው ነበር።

ገበያዉ ንጉሤ

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ