1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሊቢያ ውጊያ እና የዐረቡ ዓለም

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 17 2003

የሊቢያ መዲና ትሪፖሊን መቆጣጠራቸው ከተሰማ በኋላ በርካታ የዐረብ ሀገሮች ላማጽያኑ መንግስት ዕውቅና እንደሚሰጡ አስታውቀዋል።

https://p.dw.com/p/RheA
ሰይፍ አል ኢስላም ጋዳፊምስል Dapd

የዐረብ ሊግ ላዲሱ መንግስት ሙሉ ትብብር እንደሚሰጥቃል ገብቶዋል። ይህ በዚህ እንዳለ ሁለት የሊቢያ መሪ ጋዳፊ ልጆች ባማጽያኑ ተይዘዋል በሚል ትናንት የተሰማው ዜና ሀሰት መሆኑን ሰይፍ አል ኢስላምጋዳፊ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።

ነቢዩ ሲራክ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ