1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሊቢያ ጦርነት፡ ኔቶ እና የአባል ሀገራቱ ተሳትፎ

ማክሰኞ፣ ግንቦት 30 2003

የሊቢያ መሪ ሙአመር ኧል ጋዳፊ ጦር ኃይላት ከዓማጽያኑ ጋ ውጊያ በቀጠሉበት እና የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ኪዳን ኔቶም በጋዳፊ ኃይላት አንጻር ጥቃቱን ባጠናከረበት ባሁኑ ጊዜ በኔቶ ጽህፈት ቤት ውስጥ የኪዳኑ አባል ሀገራትን ተሳትፎ በተመለከተ ውይይቱ ቀጥሎዋል።

https://p.dw.com/p/RSGE
ምስል AP

የኪዳኑ ዋና ጸሀፊ አንደርስ ፎኽ ራስሙሰን ትናንት በብራስልስ በሰጡት ወርሃዊ ገለጻ ላይ በሊቢያ በጀመረው ጥቃት ላይ የአባል ሀገራቱ ተሳትፎ በጉልህ ጥሪ አቅርበዋል። እስካሁን በሊቢያ የተሳተፉት ዘጠኝ የኔቶ ሀገሮች ብቻ መሆናቸው ይታወቃል። እና ኔቶ ይህን ጥሪ ባሁኑ ጊዜ ማቅረብ ለምን አስፈለገው?

አርያም ተክሌ

ገበያው ንጉሴ

ነጋሽ መሀመድ