1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሎውሮ ባግቦ ወደ ዴን ኻግ መዛወር

ረቡዕ፣ ኅዳር 20 2004

በሰብዕና አንፃር ወንጀል ፈፅመዋል በሚል የተከሰሱት እና ካለፈው ሚያዝያ ወዲህ በኮት ዲቯር በእስር የቆዩት የቀድሞው የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ሎውሮ ባግቦ ዛሬ ዴን ኻግ ወደሚገኘው ዓለም አቀፍ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት ተዛወሩ።

https://p.dw.com/p/RzUl
ባግቦን የጫነዉ አዉሮፕላንምስል picture alliance/dpa

ዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ቀደም ሲል በባግቦ ላይ የእስር ማዘዣ ማውጣቱ የሚታወስ ነው። ባግቦ ኮት ዲቨ ውስጥ እአአ ህዳር በ 2010 ዓም በተካሄደ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ በተፎካካሪያቸው አላሳ ዋታራ የደረሰባቸውን ሽንፈት አልቀበልም በማለት ሲዋጉ ከቆዩ በኋላ ነበር ባለፈው ሚያዝያ በዓለም አቀፍ የጦር ርዳታ አማካኝነት የተያዙት።

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ