1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሕክምና መሣሪያዎች ድጋፍ ለምሥራቅ ኢትዮጵያ

ሰኞ፣ ሰኔ 9 2006

በዩናይትድ ስቴትስ ኮሎምቢያ ዩንቨርስቲ የሚደገፈው «አይ ሲ ኤ ፒ» በሚል የእንግሊዝኛ ምሕጻር የሚታወቀው ግብረ ሠናይ ድርጅት በምሥራቅ ኢትዮጵያ ለሚገኙ የጤና ተቋማት፣ የቴክኒክና የሕክምና መሣሪያዎች ድጋፍ

https://p.dw.com/p/1CJNH
ምስል Fotolia/gwimages

በመስጠት ላይ ነው። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ፣ የድርጅቱን የምሥራቅ አካባቢዎች ዋና ሥራ አስኪያጅ በማነጋገር ፤ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ኂሩት መለሰ