1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ዘገባ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 15 2005

የአውሮጳ ህብረት ኮሚሽን በአባል ሀገራት ውስጥ የሚፈፀመውን ሕገወጡን የሰዎች ዝውውር ወንጀል የሚያጋልጥ ዘገባ በትናንቱ ዕለት በይፋ አወጣ። ዘገባው የ 2008፣ 2009 እና የ2010 ዓም መረጃዎችን መሠረት የተጠናቀረ ነው።

https://p.dw.com/p/18GvN
ምስል picture-alliance/dpa

በነዚሁ ሦስት ዓመታት ውስጥ ብቻ በጠቅላላ 23,600 ሰዎች የወንጀለኞቹ ሰለባ በመሆን፣ ለባርነት ሕይወት ተጋልጠዋል።


ገበያው ንጉሤ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ