1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሕፃናትን እና ወጣቶች ችግሮችና መፍትሄያቸው

ሰኞ፣ የካቲት 2 2007

በማህበራዊ ኑሮ ጉዳዮች ላይ የኢትዮጵያ የሕፃናት፣ ወጣቶች እና ሴቶች ጉዳዮች ሚንስቴርን እና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን የምታማክረው ወጣት ናርዶስ ቹታ በከተማ እና በገጠር በመዘዋወር አዳጊ ህፃናት እና ወጣቶች የሚያጋጥማቸውን የተለያዩ ችግሮችን ምክንያት በመመርመር አንድ ጥናት አዘጋጀች።

https://p.dw.com/p/1EYiS
Kinder in Äthiopien
ምስል UNO

ለችግሮቹ መፍትሔ በሚቀርብበት ሁኔታ ላይ መንግሥት እና ህብረተሰቡ ባጠቃላይ ድርሻ ሊያበረክቱ እንደሚገባ ጥናቱ ጠቁሞዋል። መንግሥት በበኩሉ ከ18 በታች ለሆኑት ብቻ ሳይሆን ከዛም በላይ ለሆኑት ወጣቶች አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ነው ጥናቱ ይፋ በሆነበት ሥነ ሥርዓት የተገኙ የመንግሥት ተወካይ ገልጸዋል።


ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ