1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ጋዜጣዊ መግለጫ

ሐሙስ፣ ኅዳር 30 2008

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፣ መኢአድ፣ በተማሪዎች ላይ የደረሰውን ጉዳት አወገዘ።

https://p.dw.com/p/1HLYU
Äthiopien - AEUP Führung in Addis Adeba
ምስል DW/Getachew Tedla HG

[No title]

ፓርቲው ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ ገዢው ፓርቲ የተከተለው የተሳሳተ የመሬት ፖሊሲ ውጤት ነው ሲል ተችቷል። የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚዓብሄር ጋዜጣዊ መግለጫውን ተከታትሎ የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሯል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚዓብሄር

ሒሩት መለሰ