1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመልካም አስተዳደር ጉባኤ በአፍሪቃ ህብረት

ዓርብ፣ ግንቦት 17 2004

በአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን እና በአፍሪቃ ህብረት ጥምር ትብብር ዲሞክራሲና መልካም አስተዳደር በአፍሪቃ ከፓን አፍሪቃ አስተተሳሰብ አንጻር በሚል ርዕስ በከፍተኛ አፍሪቃ ምሁራን በተካሄደ ክርክር በአፍሪቃ መልካም አስተዳደር እና ዲሞክራሲ በመሪዎች አፍ ከሚነገረዉ ይልቅ በተቃራኒዉ ደረጃ ላይ መሆኑ ተነገረ።

https://p.dw.com/p/152hg
ምስል picture-alliance/dpa

በአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን እና በአፍሪቃ ህብረት ጥምር ትብብር ዲሞክራሲና መልካም አስተዳደር በአፍሪቃ ከፓን አፍሪቃ አስተተሳሰብ አንጻር በሚል ርዕስ በከፍተኛ አፍሪቃ ምሁራን በተካሄደ ክርክር በአፍሪቃ መልካም አስተዳደር እና ዲሞክራሲ በመሪዎች አፍ ከሚነገረዉ ይልቅ በተቃራኒዉ ደረጃ ላይ መሆኑ ተነገረ። በዚህ ስብሰባ ላይ የተገኘዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ዝርዝር ዘገባዉን ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳዉ
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ