1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመረጃ ልዉዉጥ ቴክኖሎጂ ዓዉደ ርዕይ

ዓርብ፣ ግንቦት 29 2006

በኢትዮጵያ ያለዉ የስልክ እና የድረ- መገናኛ መሥመር ዝግመትና መቆራረጥ፤ በዘመናዊነት የወጡትን የመገናኛ ዘዴዎች የሚሰጡትን አገልግሎት መጠቀም እንዳላስቻላቸዉ፤

https://p.dw.com/p/1CDxw
ICT Ausstellung Addis Abeba
ምስል DW/Y. G. Geziabeher

አንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ገለፁ። ነዋሪዎቹ ይህን የገለፁት፤ ትናንት ከቀትር በኃላ በተከፈተዉ እና እስከ ሰኔ 5 የሚዘልቀዉን የመረጃ ልዉዉጥ ቴክኖሎጂ ዓዉደ ርዕይ ከጎበኙ በኃላ ከዶቼ ቬለ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልሥ ነዉ። ዝርዝሩን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሃንስ ገብረግዜአብሄር ልኮልናል።

ዮሃንስ ገብረግዜአብሄር

አዜብ ታደሰ

ነጋሽ መሃመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ