1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመራጮች ምዝገባ ቀን መራዘም

ረቡዕ፣ የካቲት 10 2002

ግንቦት 15 ,2002 ዓ.ም ለሚካሄደው አገር አቀፍ ምርጫ ከጥር 1 እስከ የካቲት 10 ,2002 ዓ.ም የተካሄደው የመራጮች ምዝገባ በአምስት ቀናት መራዘሙን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ ።

https://p.dw.com/p/M47K
ምስል picture alliance/dpa

ቦርዱ ዛሬ ያበቃ የነበረውን የመራጮች ምዝገባ በአምስት ቀን ያራዘመው ከአብዛኛዎቹ የተወዳዳሪ ፓርቲዎች በቀረበለት ጥያቄ መሰረት መሆኑን ገልጿል ። ተቃዋሚ ፓርቲዎች ግን ቀኑ በቂ አይደለም እያሉ ነው ።

ታደሰ እንግዳው/ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ