1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመንገድ ግንባታና ማሻሻያ ስራ

ረቡዕ፣ መጋቢት 4 2005

የኢትዮጵያ የመንገድ ባለሥልጣን በአምስት ዓመቱ የመንገድ ልማት መርሀግብር ባለፉት ሁለት ዓመታት ተኩል 6,000 ስድስት ሺህ ኪሎሜትር የመንገድ ግንባታ፡ ጥገና እና የማሻሻያ ስራ ማከናወኑን አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/17wFJ
ምስል derejeb/Fotolia



የ ከ 2002 እስከ 2007 ዓም ባለው ጊዜ ውስጥ ወደ 15,000 ኪሎሜትር የሚጠጋ መንገድ ለመገንባት፡ ለመጠገን እና ለማሻሻል ዕቅድ እንዳለው ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር ያነጋገራቸው ሥሪያ ቤቱ ቃል አቀባይ አቶ ሳምሶን ወንድሙ አስረድተዋል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ