1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመንግስት ባለስልጣናት ንብረት ምዝገባ

ሐሙስ፣ ኅዳር 23 2003

የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ያላቸዉን ንብረትና ሃብት ማስመዝገብ ጀምረዋል።

https://p.dw.com/p/QOLy
ምስል DW

ከአዲስ አበባ ወኪላችን የላከልን ዘገባ እንደሚለዉ በቀዳሚነት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊና የምክር ቤቱ አፈጉባኤዎች እንዲሁም የሥራ ባልደረቦቻቸዉ በተከታታይ በማስመዝገብ ላይ ይገኛሉ።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሰ

አርያም ተክሌ