1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመኢአድና የባለራዕይ ወጣቶች ፕሬዝደንቶች መታሠር

ዓርብ፣ ግንቦት 7 2007

የምርጫ ቦርድ እዉቅና የነፈገዉ የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት በምህፃሩ መኢአድ ፕሬዝደንት አቶ ማሙሸት አማረና የባለ ራዕይ ወጣቶች ማኅበር ፕሬዝደንት ወጣት አለማየሁ አበበ በፖሊስ ቁጥጥር ዋሉ።

https://p.dw.com/p/1FQKp
Symbolbild Kette p178
ምስል BilderBox

ሁለቱም ባለፈዉ ራሱን እስላማዊ መንግሥት የሚለዉን ፅንፈኛ ቡድን ለመቃወም መንግሥት በጠራዉ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ሁከትና ብጥብጥ ፈጥረዋል በሚል ጥርጣሬ መያዛቸዉንና በጊዜ ቀጠሮ በፖሊስ ጣቢያ እንደሚገኙ ባልደረቦቻቸዉ ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ