1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመኢአድ መግለጫ እና የሳዉዲ ምህረት ጉዳይ

ሐሙስ፣ ሰኔ 15 2009

ገዢዉ ፓርቲ ያለፈዉ ስቃይ እንዳይደገም የሳዉድ አረቢያ መንግሥት ሕገ ወጥ ያላቸዉን ስደተኞች ከሀገሩ እንዲወጡ የሰጠዉን የጊዜ ገደብ እንዲያራዝም እንዲደራደር የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ጠየቀ።

https://p.dw.com/p/2fCcM
Logo Äthiopien Opposition Partei AEUP

Beri. AA (AEU party statement on Saudi amnesty) - MP3-Stereo

ድርጅቱ ባወጣዉ መግለጫ እንዳመለከተዉ በሳዉዲ አሉ ከሚባሉ ሕገ ወጥ ተሰዳጆች አኳያ ሀገር ቤት የገቡት ጥቂቶች በመሆናቸዉ የእፎይታ አዋጁ መራዘም እንዳለበት አመልክቷል። መግለጫዉን የተከታተለዉ የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ