1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመኢአድ መግለጫ

ረቡዕ፣ ጥቅምት 14 2005

መንግስት በአዲስ አበባ ዙሪያ ህገ ወጥ በማለት እያካሄደ ያለው ቤት የማፍረስ እንቅስቃሴ ዜጎችን ለከፋ ችግር ዳራጓል ሲል የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ወቀሰ።

https://p.dw.com/p/16Vte
***Für mögliche Ergänzungen der Karte, wie z.B. andere Sprachen, zusätzliche Orte oder Markierungskreuz, wenden Sie sich bitte an infografik@dw-world.de (-2566), Außerhalb der Bürozeiten an bilder@dw-world.de (-2555).*** DW-Grafik: Per Sander 2011_03_10_Laender_Prio_A_B

መንግስት በአዲስ አበባ ዙሪያ ህገ ወጥ በማለት እያካሄደ ያለው ቤት የማፍረስ እንቅስቃሴ ዜጎችን ለከፋ ችግር ዳራጓል ሲል የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ወቀሰ። ድርጅቱ ዛሬ ለሀገር ውስጥና የውጭ ጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ እንዳመለከተው ይህ ችግር የመነጨው በስልጣን ላይ ያለው መንግስት ከሚከተለው የተሳሳተ የመሬት ፖሊሲ ነው ብሏል። ዝርዝሩን ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ