1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመኢአድ እና የሰማያዊ ፓርቲ መግለጫ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 2 2010

በኢትዮጵያ ሶማሌና በኦሮሚያ ክልሎች መካከል በድንበር ምክንያት በተፈጠረ ግጭት የዜጎች ሕይወት ስለጠፋበት ጉዳይ የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፣ መኢአድ እና የሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ በአዲስ አበባ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ።

https://p.dw.com/p/2lk54
Äthiopien Pressemitteilung AEUP und Blue Party
ምስል AEUP/Blue Party

ጋዜጣዊ መግለጫ

ጉዳዩን ማጣራታቸዉን የገለፁት ፓርቲዎች ለደረሰዉ ጉዳትም መንግሥት ካሣ እንዲከፍል ጠይቀዋል። የሁለቱ ፓርቲዎች የአመራር አባላት በግጭቱ ስለተፈናቀሉ ዜጎችም አብራርተዋል። 

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ