1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመኢአድ እና የኦፌዴን መሪዎች ስልጣን መልቀቅ

ሰኞ፣ ግንቦት 30 2002

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፕሬዚደንት ኢንጅንየር ኃይሉ ሻውል እና የኦሮሞ ፌዴራሊስት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ መስራችና መሪ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ከስልጣናቸውን ለቀቁ። ስለሁለቱ የተቃውሞ ፓርቲዎች መሪዎች ስልጣን መልቀቅ በስልክ የህዝብ አስተያየት አሰባስበናል።

https://p.dw.com/p/Nk2p
ምስል picture alliance/dpa

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ