1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመኢአድ እና የ ሰማያዊ ፓርቲ ውህደት መፍጠር 

ሐሙስ፣ መጋቢት 28 2009

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፣ በምህፃሩ  መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ  በዛሬው ዕለት ውህደት ፈጠሩ። ሁለት የተቃዋሚ ፓርቲዎች በጋራ ተባብረው የሚሰሩበት ድርጊት ጠንካራ ሊያደርጋቸው እንደሚችል የውህደቱን ስምምነት በፈረሙበት ጊዜ ገልጸዋል።

https://p.dw.com/p/2aoqY
Blick aus meinem Fenster Addis Abeba Äthiopien
ምስል Solomon Mengist

Ber. AA(Allianz zw. AEUP & Blue Partei) - MP3-Stereo

በተበታተነ ኃይል ከመታገል ይልቅ ባንድነት ተጣምሮ መስራቱ፣ በተለይ በምርጫ ጊዜ የተሻለ ውጤት እንደሚያስገኝ የሁለቱ ፓርቲዎች መሪዎች አስታውቀዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ