የመኢአድ የምርጫ ዝግጅት እና ቅሬታ5 የካቲት 2002ዓርብ፣ የካቲት 5 2002መላዉ ኢትዮጽያ አንድነት ድርጅት የተሰኘዉ ፓርቲ በምርጫ ዝግጅት ዙርያ ቅሬታ እንዳለዉ እያሰማ ነዉ።https://p.dw.com/p/LzyPአዲስ አበባምስል AP Photoማስታወቂያበመቀጠል ዛሬ በኢትዮጽያ ቴሌቭዥን እና ራድዮ ድርጅት ከሚካሄደዉ ዉይይት ራሱን ማግለሉም ታዉቋል። ታደሰ እንግዳዉ የፓርቲዉን መሪ ኢንጂኔር ሃይሉ ሻዉልን አነጋግሮ ቀጣዪን ዘገባ ልኮልናል። ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ ሸዋዪ ለገሰ