1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ«መኢአድ» ጋዜጣዊ መግለጫ

ሐሙስ፣ ጳጉሜን 3 2008

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፣ «መ ኢ አ ድ» በሀገሪቱ የተፈጠረውን የፖለቲካ ችግር ለመፍታት ገዢው ፓርቲ «ኢህአዴግ» የሀገር ጉዳይ ያገባኛል ከሚሉ ወገኖች ጋር ግልጽ እና የማያሻማ፣ እንዲሁም፣ ዘላቂነት ያለው ውይይት በማካሄድ የእርቅ መንግሥት እንዲመሰረት ጥሪ አቀረበ።

https://p.dw.com/p/1JybE
Äthiopien PK All Ethiopian Unity Party
ምስል DW/Y. Gebreegziabher

[No title]

በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት፣ በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎችም የሰው ሕይወት ለጠፋበት ድርጊት መንግሥት ሕዝብን በይፋ ይቅርታ እንዲጠይቅ የፓርቲው ከፍተኛ አባላት ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አክለው ጠይቀዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ