1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመድረክ ሕዝባዊ ስብሰባ

ሰኞ፣ ሐምሌ 29 2005

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ትናንት በአዲስ አበባ ሕዝባዊ ውይይት አካሄደ። ይኸው ከአንድ ሺህ አምሥት መቶ ታዳሚዎች የተገኙበት ስብሰባ በወቅታዊ ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶዋል።

https://p.dw.com/p/19K87
ምስል DW/G. Telda

 ስብሰባውን  ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታትሎታል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ