1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመድረክ መግለጫ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 21 2008

በኢህአዴግ የተሳሳተ ፖሊሲ በድርቅና በድሕነት ምክንያት በሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለዉ ከፍተኛ የችግር መጠን ሊድበሰበስ አይገባም ሲል «መድረክ» ወቀሰ።

https://p.dw.com/p/1HFNe
Blick aus meinem Fenster Addis Abeba Äthiopien
ምስል Solomon Mengist


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፤ በአጭሩ «መድረክ» በጽሑፍ ባሰራጨዉ መግለጫና ለዶይቼ ቬለ በሰጠዉ ተጨማሪ ማብራርያ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች፤ የሚደረገዉ ርዳታ ከፖለቲካዊ ወገንተኝነት ነፃ ይሁን ሲል ጥሪዉን አሰምቶአል። በዚህ ድርቅ ወቅት የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ለክብረ-በዓልና ተሃድሶ በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ሀብት አባክነዋል ሲልም ትችት አቅርቦአል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር


አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ