1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመጀመሪያው የአማርኛ ኪቦርድ 'ክትበ-ገባር'

ሰኞ፣ መጋቢት 26 2003

በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነ የአማርኛ መፃፊያ ኪቦርድ ተሰራ ። በኮምፕዩተር መስክ ፈር ቀዳጅ ሊባል የበቃውን የአማርኛ ቋንቋ “ ክትበ-ገባር “ ማለትም ኪቦርድ በመስራት ያቀረበው ተቀማጭነቱን አሜሪካን ሎስ አንጀለስ ያደረገው “ ሂባስ ኢንተርናሽናል “ የተባለ ኢትዮጵያዊ ተቋም ነው ።

https://p.dw.com/p/RFIo
ምስል picture-alliance/dpa
የአማርኛ ፊደሎች ያሉት ይኽው ኪቦርድ ለማንኛውም ተጠቃሚ በቀላሉ የሚያስረዳ ማስተማሪያ ያለው በመሆኑ ሰፊ ተቀባይነት ሊያገኝ እንደሚችል የፈጠራው ባለቤት ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ልኮልናል ። አበበ ፈለቀ ሂሩት መለሰ