1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመጓጓዣ ችግር በአዲስ አባባ

ረቡዕ፣ ኅዳር 26 2005

ት/ቤትም ሆነ ቢሮ በሰዓቱ መድረስ አልተቻለም። ለተለያዩ ጉዳዮች በየዕለቱ በሚደረግ እንቅሥቃሤም ላይ እክል እየፈጠረ ነው። በዚህ ላይ ግፊያው ሽምግሌዎችን ለእንግልት ሲዳርግ ተስተውሏል።

https://p.dw.com/p/16wIi
Die Gambia Street und Churchill Avenue führen schnurgerade auf das Rathaus der äthiopischen Hauptstadt Addis Abeba. Aufnahme vom Januar 2007. Foto: Peter Smolka +++(c) dpa - Report+++
ምስል picture alliance/dpa

በአዲስ አበባ ፣ ቅጥ ያጣ ሆኗል የተባለው የታክሲ አገልግሎት ህዝቡን ማስመረሩ ተነገረ።
እንደከተማይቱ ኑዋሪዎች ገለጣ፤ ት/ቤትም ሆነ ቢሮ በሰዓቱ መድረስ አልተቻለም። ለተለያዩ ጉዳዮች በየዕለቱ በሚደረግ እንቅሥቃሤም ላይ እክል እየፈጠረ ነው። በዚህ ላይ ግፊያው ሽምግሌዎችን ለእንግልት ሲዳርግ ተስተውሏል። በታክሲ የሚመላለሱ ሰዎችን ችግር የታዘበው ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዘገባ ልኮልናል። በሌላ
በኩል በተለያዩ አካባቢዎች የሚካሄደው የከተማ መንገድ ሥራና ቁፋሮ፤ የተሽከርካሪዎችን ፍጥነት መግታቱና መጨናነቅን ማስከተሉ ተመለከተ። በመሆኑም ፣ በጊዜ ካሰቡት ቦታ ለመድረስ አዳጋች እየሆነ ነው። ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ የህዝብ አስተያየት አሳባስቦ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ