1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመጥፋት ስጋት የተደቀነባቸው የድሬዳዋ ዛፎች

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 16 2003

በድሬዳዋ ከተማ ከመቶ ዓመት በላይ የሆናቸው የተለያዩ የክኒን ዛፍ፡ ቁርቁራ ጎራዴ ወዘተ የመሳሰሉ ዛፎች የመድረቅ ወይም የመገንደስ ችግር እየገጠማቸው መሆኑ ተገለጸ።

https://p.dw.com/p/Po2t
ምስል picture-alliance / dpa

በተለይ ለድሬዳዋ ከተማ ውበት የሰጡት እነዚሁ ዛፎች ሞቃት እና በረኃማ ለሆኑ አካባቢዎች የሚያበረክቱት ድርሻ ትኩረት እንዲሰጠውና ተገቢው ምርመራ እና እንክብካቤ እንዲደረግላቸው የከተማዋ ነዋሪና የግብርና ባለሙያዎች ጠይቀዋል።

ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሄር

አርያም ተክሌ