1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት የፍርድ ቤት ውሎ

ሐሙስ፣ መጋቢት 18 2006

ችሎቱ በአሸባሪነት ክስ የተመሰረተባቸው የእነ አቡበከር አህመድ የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ባቀረቡዋቸው ምስክሮች ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለማክሰኞ መጋቢት 23 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ ።

https://p.dw.com/p/1BX9d
Äthiopien Journalisten Martin Schibbye und Johan Persson
ምስል AP

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ተኛ ምድብ ችሎት በአሸባሪነት ክስ የተመሰረተባቸው የእነ አቡበከር አህመድ የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ባቀረቡዋቸው ምስክሮች ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለማክሰኞ መጋቢት 23 2006ዓ ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ ። ችሎቱ አቃቤ ህግ የተከሳሽ መከላከያ ጭብጦች ላይ ያለውን ተቃውሞ አዳምጧል ። የተከሳሽ ጠበቆችም መልስ ሰጥተዋል ። የዛሬውን የፍርድ ቤት ውሎ የተከታተለው የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ ዝግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ አለው ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሃመድ