1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሙስሊሞች ተቃዉሞና የፖሊሶች ግድያ

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 13 2005

ደቡብ ወሎ ገርባ ከተማ በሚኖሩ ሙስሊሞችና በፖሊስ መካካል ባለፈዉ ዕሁድ በተደረገ ግጭት በትንሹ አራት ሰዎች ተገደሉ።የኢትዮጵያ መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ ሽመልስ ከማል ለፈረንሳዩ ዜና አገልግሎት እንደነገሩት

https://p.dw.com/p/16VJm
Die Gambia Street und Churchill Avenue führen schnurgerade auf das Rathaus der äthiopischen Hauptstadt Addis Abeba. Aufnahme vom Januar 2007. Foto: Peter Smolka +++(c) dpa - Report+++
ምስል picture alliance/dpa

ግጭቱ የተነሳዉ ተቃዋሚዎች ፖሊስ ጣቢያን ከበዉ ፖሊሶች ላይ ጥይት በመተኮሳቸዉና ፖሊሶችን በቆንጨራ ለመደብደብ በመሞከራቸዉ ነዉ።በግጭቱ ከተገደሉት አንዱ ፖሊስ መሆኑን አቶ ሽመልስ አስታዉቀዋል።በስልክ ያነጋግርናቸዉ የአይን ምስክሮች እንደሚሉት ግን ግጭቱ የተፈጠረዉ ገርባ መስጊድና አካባቢዉ ነዉ።ሁለቱን አነጋግረናል።

ገመቹ በቀለ
ነጋሽ መሀመድ
ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ