1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሙስሊሞች ተቃውሞ በአንዋር መስጊድ

ዓርብ፣ ጥር 17 2005

ሙስሊም ምዕመናኑ ዛሬ ከዚህ ቀደም ያቀርቧቸው የነበሩትን ጥያቄዎችና አዳዲስ መፈክሮችም ያሰሙ እንደነበርም ተመልክቷል። ከሌሎቹ ጊዜያት በተለየ ዛሬ በአካባቢው ብዙ ፖሊሶች በጥበቃ ላይ ተሰማርተው ነበር።

https://p.dw.com/p/17RmX
Der Meskal Square im Zentrum der äthipischen Hauptstadt Addis Abeba von der großen Tribüne aus gesehen, links im Bild die kürzlich installierte Video-Wand. Aufnahme vom Januar 2007. Foto: Peter Smolka +++(c) dpa - Report+++
ምስል picture alliance/dpa

በአዲስ አበባው ታላቁ አንዋር መስጊድ በርካታ ሙስሊሞች ከስግደት በኋላ ዛሬ ከወትሮ በተለየ በብዛት ተሰባስበው ተቃውሞአቸውን ማሰማታቸዉን ወኪላችን አስፍራዉ ገልፆልናል። ሙስሊም ምዕመናኑ ዛሬ ከዚህ ቀደም ያቀርቧቸው የነበሩትን ጥያቄዎችና አዳዲስ መፈክሮችም ያሰሙ እንደነበርም ተመልክቷል። ከሌሎቹ ጊዜያት በተለየ ዛሬ በአካባቢው ብዙ ፖሊሶች በጥበቃ ላይ ተሰማርተው ነበር። በስፍራው የተገኘውን የአዲስ አበባውን ወኪላችንን ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ አነጋግሬዋለሁ ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ