1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሙኒኩ የፀጥታ ጉባኤ

እሑድ፣ ጥር 27 2004

በዘንድሮዉ ዓለም አቀፍ የፀጥታ ጉዳይ ጉባኤ ላይ ከሰወስት መቶ ሐምሳ የሚበልጡ የሐገራት መሪዎች፥ የዓለም አቀፍ ተቋማትና ድርጅቶች ሐላፊዎችና ተጠሪዎች እንዲሚካፈሉ የጉባኤዉ አስታናጋጆች አስታወቁ።

https://p.dw.com/p/13w1c
ምስል NOH Suntag




አስተናጋጆቹ እንደሚሉት ዩናይትድ ስቴትስና አዉሮጳን የመታዉ የገንዘብ ቀዉስ፥ የኢራን የኑክሌር መርሐ-ግብርና ዩናይትድ ስቴትስ ፊቷን ከአዉሮጳ ወደ ፓስፊክ ማዞሯ ጉባኤተኞች ከሚነጋገሩባቸዉ ጉዳዮች ዋነኞቹ ናቸዉ።ጉባኤዉ በየዓመቱ እንደሚሆነዉ ሁሉ ነገ-ሙኒክ ደቡባዊ ጀርመን ዉይጥ ይከፈታል።የጉባኤተኞችን መርሕ የሚቃወሙ ወገኖችም ለሰልፍ እየተዘጋጁ ነዉ።

ይልማ ሐይለ ሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ