1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የማራታኔ ስደተኖች ይዞታ

ረቡዕ፣ መስከረም 27 2002

ሰሜን ምስራቅ ሞዛምቢክ የሚገኘው ማራታኔ ደቡባዊ አፍሪቃ ውስጥ ካሉት ትላልቅ የስደተኞች መጠለያዎች አንዱ ነው ። በአሁኑ ጊዜ በዚህ ጣቢያ ከአምስት ሺህ የሚበልጡ ስደተኞች ይገኛሉ ።

https://p.dw.com/p/Jwct
በሰሜን ሞዛምቢክ፣ ናምፑላ ከተማ አቅራቢያ የሚገኘው -ማራታኔ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ፣ምስል DW

ከመካከላቸው ብዙዎቹ ከዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ኮንጎ ነው የመጡት ። ማራታኔ ከሚኖሩት ስደተኞች አብዛናዎቹ ከታላላቆቹ ኃይቆች ሀገራት ቢሆኑም እንደ ሶማሊያ እና ኤርትራ ከመሳሰሉ የአፍሪቃ ቀንድ አገራት የመጡም ይገኙበታል ። በቅርቡ ወደ ማራታኔ የስደተኞች መጠለያ የተጓዘው የዶይቼቬለ ባልደረባ António Cascais በስፍራው የስደተኞች ይዞታ ምን እንደሚመስል ዘግቧል ። ሂሩት መለሰ አቀናብራዋለች ።

ሂሩት መለሰ፣ ነጋሽ መሐመድ፣

ተክሌ የኋላ፣