1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የማስተማሪያ መፅሐፍት እጥረት በኢትዮጵያ

ማክሰኞ፣ መስከረም 23 2004

የኢትዮጵያ መንግሥት ለዘንድሮዉ የትምሕርት ዘመን በቂ የመማሪያ መፅሐፍት ማሰተሙን በሚቆጣጠራቸዉ መገናኛ ዘዴዎች እያስታወቀ ነዉ።የአዲስ አባባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ እንደዘገበዉ ግን የማስተማሪያ መፅሐፍት በጥቁር ገበያ እስከ መቶ ብር ይቸበቸባሉ።

https://p.dw.com/p/Rp5h
ምስል Stiftung Solarenergie

የኢትዮጵያ የአንደኛ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምሕር ቤቶች ተማሪና መምሕራን በማስተማሪያ መፅሐፍት እጥረት መቸገራቸዉን አስታወቁ።የማስተማሪያ መፅሐፍት አለመኖር ተማሪዎችን ከየትምሕርት ቤቱ ሲያስቀር መምሕራን ደግሞ በእቅድ እንዳንመራ አስገድዶናል ይላሉ።አንዳድ ወላጆች መደበኛ ሥራቸዉን እያቋረጡ መፅሐፍት ፍለጋ በየመደበሩ መንከራተት ግድ ብሏቸዋል።የኢትዮጵያ መንግሥት ለዘንድሮዉ የትምሕርት ዘመን በቂ የመማሪያ መፅሐፍት ማሰተሙን በሚቆጣጠራቸዉ መገናኛ ዘዴዎች እያስታወቀ ነዉ።የአዲስ አባባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ እንደዘገበዉ ግን የማስተማሪያ መፅሐፍት በጥቁር ገበያ እስከ መቶ ብር ይቸበቸባሉ።

ታደስ እንግዳዉ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ