1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የማጅራት ገትር ክትባት በአዲስ አበባ

ሐሙስ፣ ግንቦት 8 2005

ለ 4 ቀናት የሚዘልቅ የማጅራት ገትር ክትባት ፤ አዲስ አበባ ውስጥ ተጀምሯል። በመጀመሪያ ልዩ ትኩረት የተሰጠው ትፍፍግ በበዛባቸው የከተማይቱ ክፍሎችና ት/ቤቶች ነው። የማጅራት ገትር ክትባት በመላው የሀገሪቱ ክፍሎች የሚካሄድ መሆኑንም ጌታቸው ተድላ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

https://p.dw.com/p/18ZZo
***ACHTUNG: Das Foto darf nur für die Rubrik "Der Blick aus meinem Fenster" verwendet werden*** Thema: Der Blick aus meinem Fenster: Addis Abeba, Äthiopien Foto: Solomon Mengist .
የማጅራት ገትር ክትባት በአዲስ አበባምስል Solomon Mengist

ጌታቸው ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ