1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሜርክልና የሜድዌዴቭ ውይይት

ዓርብ፣ ነሐሴ 8 2001

ሩስያው ፕሬዝዳንት ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ ጋር ለመነጋገር ጥቁር ባህር ዳርቻ ወደ ምትገኘው ሶቺ ግዛት ያቀኑት የጀርመን መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ዛሬ በበርካታ ዓብይ ጉዳዮች ላይ ከፕሬዝዳንቱ ጋር ተወያይተዋል ።

https://p.dw.com/p/JBY6
ሜርክልና ሜድዌዴቭምስል AP

መራሂተ መንግስትዋ በሩስያ የሰብዓዊ መብት ጥበቃ እንደሚያሳስባቸው ከጉዞአቸው አስቀድመው ገልፀዋል ። ጀርመን ውስጥ የሚካሄደው የምርጫ ፉክክር እንዲሁም የምጣኔ ሀብት ችግር ከዚህ የሜርክል የሩስያ ጉብኝት ጀርባ እንዳለ ይገመታል ። ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ይልማ ኃይለ ሚካኤል/ ሂሩት መለሰ/ሸዋዬ ለገሠ