1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምሑራን የመረጃ ልውውጥ

ሰኞ፣ መስከረም 8 2004

በተለያዩ ምክንያቶች ከሃገራቸው ከሚሰደዱ የታዳጊው ዓለም ምሑራን ውስጥ ኢትዮጵያውያንም ይገኙበታል ። በተለያየ የዓለም ክፍል የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምሑራን ቁጥር ከፍተኛ ነው ።

https://p.dw.com/p/Rmeg
ምስል picture-alliance/rtn - radio tele nord

እነዚህ በልዩ ልዩ የሙያ መስኮች የሰለጠኑ ምሁራን ሃገራቸውን የማገልገል ፍላጎት ቢኖራቸውም ሃሳባቸውን የሚያሳኩበት መንገድ ግን እምብዛም የተመቻቸ አይደለም ። ሌላው ቢቀር እውቀትና ልምዳቸውን የሚጋሩባቸው መድረኮች እንኳን የሉም ። ይህን መነሻ በማድረግ ለንደን ብሪታኒያ ውስጥ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች የተሰማሩ ባለሞያዎችን ማገናኘት በሚቻልበት መንገድ ላይ ያተኮረ አንድ ጉባኤ ተካሂዶ ነበር ። ዘጋቢያችን ሃና ደምሴ ጉባኤውን ተከታትላ ቀጣዩን ዘገባ ልካልናለች ።

ሃና ደምሴ


ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ