1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምሥራቅ አፍሪቃ ሃገራት ፀጥታ

ዓርብ፣ ኅዳር 16 2009

ተሰብሳቢዎቹ ሰላምን በማስፈኑ ረገድ የአስሩን ሃገራት ትብብር ለማጠናከር የሚረዳ የጋራ መመሪያ እንዲረቀቅ ተስማምተዋል

https://p.dw.com/p/2TGgD
Fahnen der IGAD-Mitgliedsländer
ምስል Yohannes G/Eziabhare

(Beri.AA) East Africa security - MP3-Stereo

የምሥራቅ አፍሪቃ ሃገራትን ብሔራዊና አካባቢያዉ ሠላምና ፀጥታን ማስከበር በሚቻልበት ስልት ላይ የሚነጋገር ሥብሰባ ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ ተጀመረ። በሥብሰባዉ ላይ የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ) የሚያስተናብራቸዉን ጨምሮ የአስር የምሥራቅ አፍሪቃ መንግሥታት ተወካዮች ተገኝተዋል። ተሰብሳቢዎቹ ሰላምን በማስፈኑ ረገድ የአስሩን ሃገራት ትብብር ለማጠናከር የሚረዳ የጋራ መመሪያ እንዲረቀቅ ተስማምተዋል። ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ዘርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሰ