1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምርጫ ዝግጅት በትግራይ ክልል

ማክሰኞ፣ መጋቢት 28 2002

በትግራይ ክልል ስምንት የፖለቲካ ፓርቲዎች እና አንድ የግል ዕጩ የፊታችን ግንቦት ወር በሚካሄደው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የክልል ምክር ቤት ምርጫ ይወዳደራሉ።

https://p.dw.com/p/Mo8F
ምስል DPA

በትግራይ ከአንድ የበለጡ ፓርቲዎች ለምርጫ ሲወዳደሩ ይህ የመጀመሪያ ጊዜ ነው። ከሁለት ሚልዮን የሚበልጥ መራጭ ህዝብ መመዝገቡንም የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የትግራይ ጽህፈት ቤት አስታውቋል።

ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሄር/አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ