1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምርጫ ዝግጅት በድሬደዋ

ረቡዕ፣ ጥር 12 2002

ለምርጫ 2002 በሚደረገዉ ዝግጅት በድሬደዋ መስተዳድር የህዝብ ታዛቢዎች ምርጫ ተካሂዷል።

https://p.dw.com/p/LbuF
ምስል AP

እስካሁን ሶስት የግልና አንድ የፖለቲካ ፓርቲ ተጠቋሚ ተወዳዳሪዎች እጩ ተወዳዳሪ የሚያደርጋቸዉን ቅፅ ወስደዋል። የመራጮች ምዝገባም በድሬደዋ በመካሄድ ላይ ነዉ።

ዮሃንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ