1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምርጫ 2007 ከፊል ውጤት እና የኢዴፓ መግለጫ፣

ሰኞ፣ ሰኔ 1 2007

የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ በምህፃሩ ኢዴፓ የምርጫ 2007 ከፊል ውጤትን በተመለከተ ዛሬ በግዮን ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ። የፓርቲው አመራር አባላት ፓርቲያቸው በውጤቱ አኳያ ያለውን ቅሬታ አብራርተዋል። ዕጩዎቻቸው እና ደጋፊዎቻቸው በምርጫው ዘመቻ እና በምርጫው ዕለትም ከፍተኛ እንቅፋቶች እንደደረሱባቸው የኢዴፓ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል።

https://p.dw.com/p/1FdaY
Äthiopien Wahlen PK Demokratische Partei
ዶክተር ጫኔ ከበደ እና አቶ ዋስይሁን ተስፋዬምስል DW/G. Tedla

[No title]

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ