የምስራቅ አፍሪቃ በይነ መንግስታት አስቸኳይ ስብሰባ28 ሰኔ 2002ሰኞ፣ ሰኔ 28 2002የምስራቅ አፍሪቃ በይነ መንግስታት IGAD አባል አገራት መሪዎች ዛሪ አዲስ አበባ ዉስጥ ሶማልያ ላይ ያተኮረ ልዩ ስብሰባ አድርገዋል።https://p.dw.com/p/OBAQማስታወቂያይህ ስብሰባ ባለ 21 ነጥብ ጠግለጫ በማዉጣት መጠናቀቁን የአዲስ አበባዉወኪላችን ዘግቦአል። ስቱድዮ ከመግባታችን ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ሂሩት መለሰ በስልክ አነጋግራዉ ነበር። ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ ሂሩት መለሰ