1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምክር ቤት እንደራሴዎች ጥያቄዎችና የጠ/ሚ መለስ መልስ

ሐሙስ፣ ጥር 26 2003

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ዛሬ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደራሴዎች ለቀረቡላቸው ጥያቄ መልስ ሰጡ።

https://p.dw.com/p/Qxzn
ምስል DW

ለጠቅላይ ሚንስትሩ ከቀረቡት ጥያቄዎች መካከል እየናረ የመጣው የሸቀጦች ዋጋ፡ የምርጫ ቦርድ ገለልተኛ የሚሆንበት እና የወደብ አጠቃቀም ጥያቄ ይገኙባቸዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ