የምዕራብ አገሮች የሊቢያ ጥቃት እና የተነሳበት ተቃውሞ13 መጋቢት 2003ማክሰኞ፣ መጋቢት 13 2003የምዕራብ አገሮች የኮሎኔል ሙአመር ኧል ጋዳፊን ጦር ኃይላት ለማክሸፍ በሊቢያ የጀመሩት የአየር ድብደባ ትናንት ሌሊትም ቀጠለ።https://p.dw.com/p/RBUeምስል dapdማስታወቂያበመዲናይቱ ትሪፖሊ፤ ሰኞ ለማክሰኞ አጥቢያ ሌሊቱን በሙሉ የጦር አይሮፕላኖች ሲበሩና እሳት ሲነድ ታይቷል። በዚህ ጥቃት ምን ያህል ሲቪል ህዝብ እንደተገደለ እስካሁን በግልፅ የታወቀ ነገር ባይኖርም፤ አንዳንድ እንደ ብራዚል፤ህንድና ቱርክ የመሳሰሉ አገሮች የምዕራቡን ጦር ጥቃት እያወገዙ ይገኛሉ። ልደት አበበ አርያም ተክሌ