1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምዕተ ዓመቱ የትምህርት ግብ

ሰኞ፣ የካቲት 22 2002

የተመድ ትምህርት ለሁሉም በሚል መርህ የቀረፀዉ የምዕተ ዓመቱ የልማት መርሃ ግብር እንደታሰበዉ መከናወኑን የቃኘ የአንድ ሳምንት ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።

https://p.dw.com/p/MGW2
የመጀመሪያ ደረጃ ተማሪዎች በቶጎምስል dpa

ጉባኤ በኢትዮጵያ ትምህርትን ለማዳረስ የተደረገዉን ጥረትም ተመልክቷል። በዓለም የተከሰተዉ የምጣኔ ሃብት ቀዉስ ለመርሃ ግብሩ የታቀደዉ የገንዘብ መጠን እንዲቀንስ ምክንያት መሆኑ ተጠቁሟል። መርሃ ግብሩን የሚያስፈፅመዉ የተመ የትምህርት፤ የሳይንስና ባህል ድርጅት በእንግሊዝኛዉ ምህፃር UNESCO ነዉ።

ጌታቸዉ ተድላ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ