1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምድር ባቡር ኩባንያ የ 12 ዓመት እቅድ

ሐሙስ፣ መጋቢት 26 2005

የተነደፈውን እቅድ ደረጃ በደረጃ ፣ በሥራ ለመተርጎም፤ በተፈረመው ውል መሠረት፣ የተለያዩ የውጭ አህጉር ኩባንያዎች የሥራ ተቋራጭነትም ሆነ ተሳትፎ ተፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል።

https://p.dw.com/p/18ABV
ምስል DW


የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኩባንያ፣ በሚመጡት 12 ዓመታት ውስጥ 5 ሺ ኪሎሜትር ሐዲድ እንደሚዘረጋ ማሳወቁን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የላከልን ዘገባ ያስረዳል። የተነደፈውን እቅድ ደረጃ በደረጃ ፣ በሥራ ለመተርጎም፤ በተፈረመው ውል መሠረት፣ የተለያዩ የውጭ አህጉር ኩባንያዎች የሥራ ተቋራጭነትም ሆነ ተሳትፎ ተፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። የሀዲዱ ሥራ አንድ ወጥ በሚሆንበት አሠራር ላይም የባለሙያዎች ጉባዔ መካሄዱ ተነግሯል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ