1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምድር ነውጥ በደቡብ ኢትዮጵያ፣

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 12 2003

ከትናንት በስቲያ በደቡብ ኢትዮጵያ በሆሣዕና ከተማ 10 ኪሎሜትር ሰሜናዊ አቅጣጫ በደረሰው የምድር ነውጥ፣ ህንጻዎች ተሠነጣጥቀዋል።

https://p.dw.com/p/Qi5c
ምስል picture alliance/dpa

ክሥተቱም ባካባቢው ፍርሃትን አሳድሯል። ነገር ግን፣ በሰው ህይወትም ሆነ በንብረት ላይ ስለደረሰ የጉዳት መጠን እስካሁን ማወቅ አልተቻለም። ንዝረቱ እስከጂማ ዘልቆ የተሰማው የመሬት መንቀጥቀጥ በ Richter መለኪያ 5,3 እንደነበረ ታውቋል።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ