1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምግብ ርዳታ ለሶማሊያ ረሐብተኞች

ዓርብ፣ ሐምሌ 22 2003

የዓለም የምግብ ድርጅት ሶማሊያዋ ርዕሠ-ከተማ ሞቃዲሾ ለሠፈሩ ረሐብተኞች የሚያከፋፍለዉ የምግብ ርዳታ በአዉሮፕላን ማጓዝ መጀመሩን ትናንት አስታዉቋል።

https://p.dw.com/p/Rd8W
ምስል dapd

የድርጅቱ ቃል አቀባይ ስቴፋኒ ሳቫሪያዉድ እንዳሉት በተለይ ሕፃናት አልሚ ምግብ ባፋጣኝ ካላገኙ ሕወታቸዉ ለአደጋ ይጋለጣል። ይሁንና አሸባብ በሚቆጣጠራቸዉ አካባቢዎች ለረሐብ የተጋለጡ ሶማሊያዉያን የሚረዳበት መንገድ እንዳጠያየቀ ነዉ።ዓለም አቀፉ ድርጅት ግን ማዕከላዊና ደቡባዊ የሶማሊያ ግዛት ርዳታ የሚደርስበትን መንገድ እፈልጋለሁ እያለ ነዉ።በጀርመን የአለም ምግብ ድርጅት ተጠሪ ጋር የተደረገዉን ቃለ መጠይቅ ሸዋዬ ለገሠ እንደሚከተለዉ አጠናቅራዋለች።

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ