1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሥርጭት ጊዜ ለዉጥና ያድማጮች አስተያየት

ረቡዕ፣ መጋቢት 28 2003

ዶቸ ቬለ የአማርኛ ክፍል የሥርጭት ጊዜ ለዉጥ ማድረጉን ኢትዮጵያ የሚኖሩ አንዳድ አድማጮች ሲደግፉት ሌሎች አልተቀበሉትም።

https://p.dw.com/p/RFpj
ምስል DW

በተደጋጋሚ እንዳስታወቅነዉ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከቀኑ አስራ-አንድ ሠዓት እስከ አሥራ-ሁለት ሠዓት የነበረዉ የሥርጭት ጊዜያችን ከመጪዉ ዕሁድ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ወደ ከምሽቱ አንድ ሠአዓት እስከ ሁለት ሠዓት ይቀየራል።የድሬዳዋዉ ወኪላችን ዩሐንስ ገብረ እግዚያ አብሔር ካነጋገራቸዉ አድማጮች ገሚሶቹ አዲሱን የስርጭት ጊዜ ዝግጅቶችን ለማድመጥ ተስማሚ ሲሉት ሌሎች ደግሞ በዩሐንስ አገላለፅ «እንደ መክሰስ» የለመድነዉን ቀየራችሁብን ይላሉ።

ዩሐንስ ገብረ እግዚ አብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ሂሩት መለሰ