1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሥዕል ትርዒት በበርሊን

ረቡዕ፣ ጥር 30 2004

ዴሞክራሲንና ፍትሓዊነትን የሚያበረታታው መንግሥታዊ ያልሆነ የሀንሪኽ በል ድርጅት በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ መልካም ኑሮ የመኖር መብት ሊከበር ይገባል በሚል ርዕስ ሥር ሰሞኑን አንድ የሥዕል ትርዒት በርሊን ላይ አዘጋጅቶዋል። አሥራ አምስት ቀኖች፤

https://p.dw.com/p/13yhU

ዴሞክራሲንና ፍትሓዊነትን የሚያበረታታው መንግሥታዊ ያልሆነ የሀንሪኽ በል ድርጅት በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ መልካም ኑሮ የመኖር መብት ሊከበር ይገባል በሚል ርዕስ ሥር ሰሞኑን አንድ የሥዕል ትርዒት በርሊን ላይ አዘጋጅቶዋል። አሥራ አምስት ቀኖችበሚቆየው የሥዕል ትርዒት ላይ ሥራቸውን ከሚያሳዩት መካከል ሁለት ኢትዮጵያውያን ሠዓሊዎች ይገኙባቸዋል። በሥዕሉ ትርዒት ወቅት ለሁለት ቀናት በሚደረገው ውይይት እንዲሳተፉ አዘጋጂው ድርጅት ከበርካታ ሀገሮች ደራሲዎችን፡ የትያትር፡ የድራማና የንድፍ ባለሙያዎችን ጋብዞዋል።

ይልማ ኃይለሚካኤል
አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ