1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሦስቱ የጀርመን የልማት ድርጅቶች ውህደት

ዓርብ፣ ሐምሌ 2 2002

የጀርመን የቴክኒክና ተራድኦ ድርጅት GTZ፤ የጀርመን ዓለም ዓቀፍ የልማት አገልግሎት DED እና Inwent የሥልጠና ኤጀንሲ ከዚህ በሃላ በአንድ ድርጅት ነው የሚጠሩት። የሚሰሩትም።

https://p.dw.com/p/OFNb
ዲርክ ኒብልምስል picture-alliance/ dpa

ይልማ ሃይለሚካዔል ከበርሊን እንደዘገበው ስስቱ ድርጅቶች ከእንግዲህ የሚጠሩበት ስያሜ የጀርመን ዓለም ዓቀፍ የትብብር ድርጅት DGIZ የሚል ይሆናል።

ይልማ ሀይለሚካኤል ፣ መሳይ መኮንን

ሂሩት መለሰ