1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሩሲያዉ ፕሬዝደንት የአፍሪቃ ጉብኝት

ዓርብ፣ ሰኔ 19 2001

የሩሲያዉ ፕሬዝደንት ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ በአፍሪቃ የጀመሩትን ጉዞ ቀጥለዉ ዛሬ የናሚቢያ ዋና ከተማ በሆነችዉ ዊንድሆክ ገብተዋል።

https://p.dw.com/p/IbEn
ሜድቬዴቭ ከቬንዙዌላ ፕሬዝደንት ጋምስል AP

ቀደም ባሉት ቀናት ሜድቬዴቭ በግብፅ ብሎም በናይጀሪያ ባደረጉት ጉብኝት ከሁለቱ አገራት ጋ በተለያዩ ጉዳዮች የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራርመዋል። የሜድቬዴቭ የሰሞኑ ጉብኝት ሩሲያ በአፍሪቃ ላይ አይኗን መጣሏን ያመላክታል የሚሉ አልጠፉም። ቻይና በአፍሪቃ የኃይል ምንጭ ፈላጊ መሆኗ ይነገራል። ሩሲያስ ካላት የተፈጥሮ ጋዝና ማዕድናት ሃብት ተጨማሪ ከአፍሪቃ ምት ትሻለች? የሰሞኑ ጥያቄ ነዉ።

ሸዋዬ ለገሠ/ሂሩት መለሰ